Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ለዚህ ያደረስከኝ — ጌታቸው ታደሰ

ጌታዬ ለዚህ ያደረስኸኝ እኔ ማን ነኝ?

ጌታዬ ለዚህ ያበቃኸኝ እኔ ማን ነኝ?

ከየት ነው የመጣሁት ያነሳኸኝ ጌታ?

የበግ ኮቴ ስከተል ነበር ጥዋት ማታ

ከሳኦል ከፍልስጥኤም ከአማሌቅ ሁሉ

ተርፌአለሁ የአንተ ጋሻነት በመኖሩ