አዝማች · Chorus
ክበር ብዬ መቼ ጠገብኩ
ንገሥ ብዬ መቼ ረካሁ (፪X)
ሌላ ሌላ ሌላ (አሃሃ)
ምነው በኖረና (አሃሃ)
ያንተን ፍቅር ምህረት (አሃሃ)
እኔ ምገልፅበት (፪x)