Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ልቀህ ታይ — ኑኃሚን ተፈሪ

በምህረትህ ምኖር በምህረትህ ድኜ

የጸጋህ ጥገኛ ተደጋፊ ሆኜ

በድካሜ ሀይልህ እንዲታይ ልትሰራብኝ ወደሀል

እኔም ደግሞ በመገዛት ላከብርህ ይገባኛል

በእኔ በሸክላዋ ከሁሉ በማንሰው

የከበረን መዝገብ በውስጤ ያኖርከው