Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ማዳኑ ከፍ ያለ ነው — ይድነቃቸው ተካ

ይወርሰኛል ብዬ የፈራሁት ነገር የቆመ በበር

አይሆንም አለ ጌታ ከሰማያት ቃል ወጣ ስለእኔ

ራራልኝ ውዴ (፪x)

ወጀብ አለ ከፊት አትፍራ አለኝ ጌታዬ

ተገልብጧል ነገሩ ቃል ወጥቷል ዛሬ ለእኔ

በመንገድ ሊያስቀረኝ ሊገታኝ የነበረ