Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ማዳኑን አይቻለሁ — ነጻነት አሰፋ

ከክፉው ካስፈሪው ኢየሱስ ታድጐኛል

ከጨለማ አውጥቶ ብርሃን ሆኖልኛል

በጠላቴም ፊት ዘይት ቀብቶኛል

ከሳሼን ጥሎልኝ እኔን አክብሮኛል