Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ማደሪያህ ድንቅ ነው — ዮሴፍ በቀለ

የሰራዊት አምላክ ሆይ

ማደሪያህ እንዴት ድንቅ ነው

ማደሪያህ እንዴት ልዩ ነው

ማደሪያህ የተወደደ ነው አዎ (፪x)

ነፍሴ አንተን አደባባዮችህ

ወደደችህ አሃሃሃ ወደደችህ አዎ (፪x)