Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ማኅተሙን ፈታ — ሰለሞን ይርጋ

ጌታችንና አምላካችን

ክብር ስግደት ይገባሃል

ኃይል ብርታት ጥበብ ሞገስ

ፍቅር በውስጥህ ተሞልተሃል (፪x)