Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ማምለክ ነው ስራዬ — ሀና አላዩ

ማምለክ ፤ ማምለክ :ነው ስራዬ፤

ሌላ ምን ልበልህ ጌታዬ፤

ሰማይና የብሱን ባህሩን ፈጥረሃል

አንተን ማምለክ ብቻ የኔ ስራ ሆንዋል