Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ማን እንደ እግዚአብሔር — አዲሱ ወርቁ

ዘንዶውን የወጋህ እባቡን የረገጥክ

ባህሩን ሰንጥቀህ ህዝብህን ያሻገርክ

በክብር ያረገህ በክብር የምትመጣ

አንተ አይደለህም ወይ ነፃ የምታወጣ

አንተ አይደለህም ወይ