Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ማን ልበለው — ቃለአብ ፀጋዬ

ገና ከጅምሩ በዚህ ሂድ ያለኝ

ወጥቼ እስክመለስ ዐይን ዐይኔን ያየኝ

ጥርሴ እየሳቀ ልቤ እያለቀሰ

የኖርኩበት ዘመን በክብር ተካሰ (፪x)