Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ማን ያንከባለው — ተከስተ ጌትነት

ማን ያንከባለው ይህን ድንጋይ

ብዬ ስማትር ታች ላይ

ቀና ብዬ እንዳይ አደረከኝ

ለካስ ተንከባሏል ያስጨነቀኝ (፪x)

አሻቅቦ ማየት ከሁኔታ በላይ

አድርጎኛል ጌታ ችግርን እንዳላይ