Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ማንም የለም — ሮማን ሎሬንሶ

ማንም የለም ከአንተ በቀር (፪x)

የውስጤን የልቤን የሚረዳ ሚያጽናና

አንተ ብቻ የእኔ ጌታ

ጋሻ ነህ መከታ አሃሃ

አንተ ብቻ መጠለያ

ጥላ ነህ ከለላ