Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ማነው እንዳንተ — ተመስገን ማርቆስ

ማነው እንደአንተ ድንጋይ አንከባሎ

ማነው እንደአንተ መቃብር ፈንቅሎ

ማነው እንደአንተ ድል አድርጐ የተነሳ

ማነው እንደአነት የይሁዳ አንበሳ (፪x)