Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ማነው እንደ ኖህ — ቢኒያም መኮንን

ዳዊት በዮናታን ዮናታን በዳዊት

ፍቅር ሲጀምር በነገስታት ቤት

በነፍስ ሲታሰር የፍቅር ኪዳን

አይለዋወጥ ፌዝ የለም ነበር

ሳኦል ሊገድለው ሲሻ ዳዊት

ያስመልጥ ነበር ቅን ዮናታን