Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ማነው — ማሜ ወርቁ

የሰላም አለቃ የዘለዓለም አባት

ምሥጋናና ክብር የተገባው ስግደት

ድንቅ መካር አምላክ ሃያልም ይባላል

ስልጣን አለቅነት ለእርሱ ተሰጥቶታል