Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ማነው ማነው — ቃልኪዳን ጥላሁን

በኪሩቤል ላይ የተቀመጠው

በሰማይ በምድር ታላቅ የሆነው

ከዙፋኑ ላይ ውረድ የሚለው

እሱን ተክቶ የሚቆም ማነው