Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ማነው ታማኝ አገልጋይ — ዮሴፍ በቀለ

በምድራዊው ጥቅም ነፍሱ ያልታሰረ

ክቡሩን አደራ በስራ ያዋለ

እራሱን ሸሽጐ አምላኩን ሚያሳይ

ማነው በዚህ ዘመን እውነተኛ አገልጋይ (፪x)