Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ማራናታ — መስፍን ጉቱ

አስሩ ቆነጃጅቶች ሙሽራውን ሲጠብቁ

አምስቱ ልባሞች ነበሩ

አምስቱ ደግሞ ሰነፎች

ታዲያ አንተ ከየትኛው ነህ

አንቺስ እህቴ ሆይ

ሙሽራው በደጅ ነው

ለኩስ ኩራዝህን ለኩሽ ኩራዝሽን