Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ማረፊያዬ ነህ — መስፍን ጉቱ

ማረፊያዬ ነህ ያረፍኩብህ

መመኪያዬ ነህ የተመካሁብህ (፪x)

ማምለጫዬ ነህ ያመለጥኩብህ

ማምለጫ ማምለጫ ማምለጫ (፫x)

ማምለጫ ማምለጫ አንተ ብቻ