Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ማረኝ — ኃይለኢየሱስ ታደሰ

እጅህ አላጠረም ከመስራት

ድምጽህ አልደከምም ከመጥራት

ይልቅ በበደሌ ያሳዘንኩህ እኔ

ማስተዋል ያቃተኝ በቃልህ ስትነግረኝ

ስለዚህ አምልኮዬ ሆነ አንካሳ

አንዳች ጠብ አይልም በስምህ ብወቅድ ብነሳ