Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መበርቻዬ — ተከስተ ጌትነት

የነጠፈው ሸለቆ ምንም ውኃ የለለበት

ስንቱ ጠጥቶት ረካ ተዓምር ሰሪው ሲገኝበት

እሬት ሬት ያለው ሕይወት ሲቀምሱት ጣፈጠ

አንተ እጅ ላይ ሲገባ ሁሉም ነገር ተለወጠ