Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መቼ ተወኝ — ቴዎድሮስ ታደሰ

መራመድ ሲያቅተኝ በጽድቅ ጐዳና

ነፍሴም ስትጨነቅ በኀጢአት ፈተና

ሥጋዬም ሲረክስ ጠፍቶ ህሊናዬ

እንደሰው መች ተወኝ (፪x) ጌታዬ

ጨክኖ መች ተወኝ (፪x) ጌታዬ