Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መቼ ነው — ተስፋዬ ጋቢሶ

ማለዳ እየመጣህ ስታነቃኝ

ጆሮዬን ከፍተህ ስትናገረኝ

በማስተዋል መንገድ ስትመራኝ

ከሕይወት ምንጭ ውኃ ስታረካኝ

ለምልሞ ነበር ሕይወቴ

እንዲህ አልዛለም ጉልበቴ

እባክህ አስበኝ አንተ ነህ መድኃኒቴ