አዝማች · Chorus
መቼም መቼም መቼም አይተወኝ (፪x)
ሸምበቆ አይደል ስደገፈው ሚያንሸራትተኝ
መቼም አይተወኝ
መቼም መቼም መቼም አይረሳኝ (፪x)
ሰው አይደል መንገድ ላይ ጥሎ ግራ የሚያጋባኝ
መቼም አይረሳኝ
መቼም አይተወኝ መቼም አይረሳኝ
መቼም አይተወኝ ገንዘብ እኮ ነኝ (፪x)
አዝማች · Chorus
መቼም መቼም መቼም አይተወኝ (፪x)
ሸምበቆ አይደል ስደገፈው ሚያንሸራትተኝ
መቼም አይተወኝ
መቼም መቼም መቼም አይረሳኝ (፪x)
ሰው አይደል መንገድ ላይ ጥሎ ግራ የሚያጋባኝ
መቼም አይረሳኝ
መቼም አይተወኝ መቼም አይረሳኝ
መቼም አይተወኝ ገንዘብ እኮ ነኝ (፪x)