Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዳኔ — ሃና ተክሌ

የሕይወቴን ምዕራፍ ቀየረው ጌታዬ በደሙ

አዎ በደሙ ክብር ይሁን ለስሙ

የሕይወቴን ስርዓት ቀየረው ጌታዬ በሞቱ

አዎ በደሙ ክብር ይሁን ለስሙ