Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዳኔ — ቤተልሔም ተዘራ

የትኛውም ላይ ልቤን አልጥልም

ጌታዬን ከማውቅ የቱም አይበልጥም

ሆነልኝ ከምለው በሕይወት ዘመኔ

አንዱና ትልቁ መዳኔ ነው ለእኔ (፪x)