ቁጥር 1 · Verse 1
መዳኔ ሲገርመኝ አይኔ መከፈቱ
ደግሞ ታምራትህ በዛ በየእለቱ (፪x)
አንተን አመስግኜ ማቋረጥ አልችልም
ውስጤ የገባው ፍቅርህ ዝም አያሰኘኝም
ዝም አያሰኘኝም (፪x)