Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዳኛ — ሐምሌት በልጁን

የቅዱሳን ልብ ይታመንብሃል

በጎነቱ አንተ ነህ ይጠባበቅሃል

ጌታዬ ባንተ የተያዘ

አይጠፋም ባንተ ታገዘ

ይምጣ ይወራረድ አህዛብ አምላካቹ

የኔም ጌታ ይኸው ግርማው ይታያቹ