ቁጥር 1 · Verse 1
እግዚአብሔርም በሠራዊቱ ፊት ድምጹን ይሰጣል
ሰራዊቱም ይህን ይመስላል
መልካቸው እንደ ፈረስ መልክ ነው
የማንኮራፋቱ ክብር የሚያስፈራ ነው
በኮቴው በሸለቆው ውስጥ ይጐደፍራል
በፍርሃት ላይ ይስቃል ፣ አይደነግጥም
ቁጥር 1 · Verse 1
እግዚአብሔርም በሠራዊቱ ፊት ድምጹን ይሰጣል
ሰራዊቱም ይህን ይመስላል
መልካቸው እንደ ፈረስ መልክ ነው
የማንኮራፋቱ ክብር የሚያስፈራ ነው
በኮቴው በሸለቆው ውስጥ ይጐደፍራል
በፍርሃት ላይ ይስቃል ፣ አይደነግጥም