Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
ምድርና ሞላዋ
— መሠረት ፅጌ እና እንዳልካቸው ኪዳነወልድ
A−
A+
✕ ውጣ (Esc)
ቁጥር 1 · Verse 1
እግዚአብሔር እሩህሩህና መሃሪ ነው
ከቁጣ የራቀ ምህረቱ ብዙ ነው
እግዚአብሔር ለሚታገሱት ሁሉ ቸር ነው
ምህረቱም በስራው ሁሉ ላይ ነው