አዝማች · Chorus
የፍቅር አምላክ የሁሉም (፫x)
ደስ ደስ ይለኛል
ሥሙን ስጠራው የመድኃኒዓለም (፪x)
መድሃኒዓለም ለዘለዓለም አይጠገብም (አሃ) (፪x)
መድሃኒዓለም አይጠገብም
የእኔ ኢየሱስ ዘለዓለም ንገሥ (፪x)
አዝማች · Chorus
የፍቅር አምላክ የሁሉም (፫x)
ደስ ደስ ይለኛል
ሥሙን ስጠራው የመድኃኒዓለም (፪x)
መድሃኒዓለም ለዘለዓለም አይጠገብም (አሃ) (፪x)
መድሃኒዓለም አይጠገብም
የእኔ ኢየሱስ ዘለዓለም ንገሥ (፪x)