Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መድሃኒቴ — ቃልኪዳን ጥላሁን

ሰዎች ተረዱልኝ እወቁት እወቁት

እርሱ ብቻ ነው የእኔ መድሐኒት

ሰዎች ተገንዘቡ እወቁት እወቁት

እርሱ ብቻ ነው የእኔ መድሐኒት

የእኔ መድሐኒት (፬x)