እንዴት ብዬ ነው ነፍሴን የማሳርፋት
ከገቺዎች ድምጽ በፍርሃት ከሚያሳቅቋት
ሊያከስሙኝ ሲሉ ሊጥሉኝ እንዳልነሳ
እጠራሃለው እረፍቴ ሆይ ና ተነሳ
እየኝ እባክህ በጭንቀት መሃል ስዳፋ
እግሬ ታፈትልክ በምሕረትህ ተደግፋ
እንዴት ብዬ ነው ነፍሴን የማሳርፋት
ከገቺዎች ድምጽ በፍርሃት ከሚያሳቅቋት
ሊያከስሙኝ ሲሉ ሊጥሉኝ እንዳልነሳ
እጠራሃለው እረፍቴ ሆይ ና ተነሳ
እየኝ እባክህ በጭንቀት መሃል ስዳፋ
እግሬ ታፈትልክ በምሕረትህ ተደግፋ