Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምድረበዳው — ካሳሁን ለማ

ምድረበዳው ተዐምር መሥሪያ ነው ፣

ባዶ ነገር ሙላትን ያያል ፤

ሰው አለቀ አበቃ ሲል ፣

የአንተ ተዐምር ይጀምራል

አየሁ በዐይኔ የአንተን በጐነት ፣

በቀን በሌት ክንድህ ሲረዳኝ ፤