Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መሃል ሰፋሪ — መዝሙረ ደረጀ

ስር ሳይሰድድብኝ ህመሜ ሳይጠና

ከሕይወት ወጥቶ መሞት አለና

እምቢ ያለውን ልቤን ግራው

እዚህም እዚያም ይገድላል በለው (፪)

መልኬ እየተቀየረብኝ

ዛሬ አንተን ነገ ዓለምን ሆነብኝ