Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምህረት ሲበዛልኝ — ተስፋዬ ጫላ

እጆቸን ዘርግቼ ጌታ እጆቸን ዘርግቼ አሃሃ

አንተን አመልካለሁ ኢየሱስ አንተን አመልካለሁ

ዝቅ ዝቅ እያልኩኝ ጌታ ዝቅ ዝቅ እያልኩኝ አሃሃ

ክብር አሰጥሃለሁ ኢየሱስ ክብር አሰጥሃለሁ