Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምህረት ወረደ — ተስፋዬ ጫላ

"መምህር ሆይ ይህች ሴት ስታመነዝር ተገኝታ ተያዘች

ሙሴም እንደዚህ ያሉት እንዲወገሩ በህግ አዟል

አንተስ ስለእርሷ ምን ትላለህ"

ባያድላት እንጂ ቀኑ ቢከፋባት

እንደአንተዉ እንደ እኔ ወግ ያናፈቃት

እንደአንቺው እንደእኔ ወግ እየናፈቃት