Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምህረትህ — አስማማው ቢረሳው

ኢየሱስ ፣ ኢየሱስ!

መሐሪ ጌታ!

ርኅሩኅ ጌታ!

ምሕረትህ ፣ ባይበዛልኝ

ይቅርታህ ፣ ባይሆንልኝ

ፍቅርህ ፣ ባይበዛልኝ

እንዴት እሆን ነበር እኔማ? (፭X)