Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምህረትህን አይቻለሁ — ተስፋዬ ጫላ

ውዴ (፫x) ኢየሱስ (፫x)

ምህረትህን አይቻለሁ አወራለሁ

ምሕረትህን አይቻለሁ ዘምራለሁ

ማዳንህን ቀምሻለሁ አወራለሁ

ማዳንህን ቀምሻለሁ ዘምራለሁ (፪x)