Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምህረትን ትወዳለህ — ኃይለኢየሱስ ታደሰ

በመንገድህ አግኘኝ ጌታ እንደ ሀሳብህ

ለትጐበኘኝ ስትመጣ እንዳልጠፋ ከፊትህ

ፀጋህን አብዛልኝ ኢየሱስ በሕይወቴ

መንፈስህ ያግዘኝ ይጽና መሰረቴ (፪x)