Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምህረቱ አያልቅምና — ተስፋዬ ጋቢሶ

<poem>

በባቢሎን ወንዞች ማዶ አዝነን ተቀምጠን

ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ እጅግ አለቀስን

የመጽናናት አምላክ ከላይ ግን ያየናል

እንባችንን ጠርጐ ስብራታችንን ይጠግንልናል