ቁጥር 1 · Verse 1
ቋንቋዬ : አልተለወጠም
እላለው : ዛሬም : መልካም
ነህ ብዙ : ነው : ያሳለፍከኝ
በፍቅር : ተሸክመህ
መልክህን : አለወጠብኝ
ወጀብ : ቢሆን : ማእበሉ