Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መከራ ሳይመጣ — ደረጀ ከበደ

ሕይወት በሰላሙ ምንኛ ይጥማል

እግዚአብሔር ቅርብ ነው ጸሎትም ይሰማል

የፈለጉት ሲሆን ደጅ ቤት ሲሞላ

ክርስትና ግሩም ግሩም እንደ ሌላ