Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ምክንያቱ — ብሩክ ገብረጻዲቅ

ባለፍኩበት በሄድኩበት በመንገዴ ሁሉ

ከነበርኩባቸው አስጨናቂ ቀኖቼ

ፀጋህ ምህረትህ እያገዘኝ

ዛሬን አደረሰኝ