Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መላ አልከው — መዝሙረ ደረጀ

አቤት : ጨለማው : ድቅድቅነቱ

ገና : ሲፈጠር : ከፍቶ : ዕለቱ

አንተን : ሳናውቅህ : በጭንቅ : አድረናል

በሰቀቀንም : በምጥ : ኖረናል (x፪)

መቼ : አመንኩህ : ስትገባ : ቤቴ

ጉድጓድ : ተምሶ : ነበረ : ፊቴ

ነጥቀህ : አወጣኸኝ : አየሁህ : ያኔ

(ሕልም : መሰለኝ : ስትቆም : ጎኔ)x፪