Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መላእክት አዲስ ቅኔ — መሠረት ፅጌ እና እንዳልካቸው ኪዳነወልድ

በዙፋኑ ላይም በተቀመጠው

በቀኝ እጁ ላይ በውስጥና በኋላ የተጻፈበት

በሰባትም ማኅተም የተዘጋ መጽሃፍ አየሁ

ብርቱም መልአክ "መጽሃፉን ይዘረጋ ዘንድ ፤

ማኅተሞቹንም ይፈታ ዘንድ የሚገባው ማነው?"

ብሎ በታላቅ ድምጽ ሲያውጅ አየሁ