Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እድለኛ ነኝ — ቃለአብ ፀጋዬ

የሞት መላእኩ በበር ስላለፈ

የግብጻውያን በኩር ሁሉ ተራገፈ

ሞት ቤቴ አልገባ አልተወጋ ጐኔ

ለምልክት ረጭቶት ደሙን በጉ በእኔ