Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ምልክት አይተናል

Meleket Aytenal

2014 · ትራክ 1 · 9:37 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

የምሥራቹ ቃል በምድር ተሰማ

በከብቶች በረት ውስጥ ቤተልሔም ከተማ

ምንም ጊዜው ቢርቅ ቢታይም እርቆ

ኢየሱስ ተወለደ ዘመኑን ጠብቆ

የጨለማ ዘመን የፍዳ ዓመት

ኃጢአት ጀርባ ሰጥቶ የእግዚአብሔርን ፊት

አምላክ ሥጋ ለብሶ ወደ ምድር መጣ

ለኃጢአተኛ ሁሉ የጽድቅ ፀሐይ ወጣ

ባላይ እኔ በዓይኔ በብረቱ ያውቃል ስለ እውነቱ

እኛም ልንዘምር መጥተናል በቤቱ (፪x)

የጨለማ ዘመን የፍዳ ዓመት

ኃጢአት ጀርባ ሰጥቶ የእግዚአብሔርን ፊት

አምላክ ሥጋ ለብሶ ወደ ምድር መጣ

ለኃጢአተኛ ሁሉ የጽድቅ ፀሐይ ወጣ

ባላይ እኔ በዓይኔ በብረቱ ያውቃል ስለ እውነቱ

እኛም ልንዘምር መጥተናል በቤቱ (፬x)

ብንሆንም ምስኪን እረኛ

ምልክት አይተናል እኛ

አብሳሪ ሆንን ተረኛ

የምሥራች በሉ ስሙኛ

ተወለደ የዓለም መድኃኒት ሥሙን እናክብር በቀን በሌሊት

(ተወለደ የዓለም መድኃኒት ሥሙን እናክብር በቀን በሌሊት)

እሰይ እሰይ ተወለደልን ምክንያት ሆነን ለመዳናችን

(እሰይ እሰይ ተወለደልን ምክንያት ሆነን ለመዳናችን) (፪x)

ብንሆንም ምስኪን እረኛ

ምልክት አይተናል እኛ

አብሳሪ ሆንን ተረኛ

የምስራች በሉ ስሙኛ

ተወለደ የዓለም መድኃኒት ሥሙን እናክብር በቀን በሌሊት

(ተወለደ የዓለም መድኃኒት ሥሙን እናክብር በቀን በሌሊት)

እሰይ እሰይ ተወለደልን ምክንያት ሆነን ለመዳናችን

(እሰይ እሰይ ተወለደልን ምክንያት ሆነን ለመዳናችን) (፪x)

ተወለደ (አሆ) ፤ ተወለደ (አሆ)

የዓለም ፍቅር (አሆ) ፤ ተወለደ (አሆ)

ተወለደ (አሆ) ፤ ተወለደ (አሆ)

የዓለም ቤዛ (አሆ) ፤ ተወለደ

ኑና ኑና ኑና

ኑና ኑና ኑና

ኑና እናመስግን ኑና (ኑና ኑና) (፪x)

ኑና ኑና ኑና

ኑና ኑና ኑና

ህጻን ተወልዷልና (ኑና ኑና) (፪x)

ተወለደ (አሆ) ፤ ተወለደ (አሆ)

የዓለም ፍቅር (አሆ) ፤ ተወለደ (አሆ)

ተወለደ (አሆ) ፤ ተወለደ (አሆ)

የዓለም ቤዛ (አሆ) ፤ ተወለደ

ኑና ኑና ኑና

ኑና ኑና ኑና

ኑና እናመስግን ኑና (ኑና ኑና) (፪x)

ኑና ኑና ኑና

ኑና ኑና ኑና

ህጻን ተወልዷልና (ኑና ኑና) (፪x)

ተወለደ (አሆ) ፤ ተወለደ (አሆ)

የዓለም ፍቅር (አሆ) ፤ ተወለደ (አሆ)

ተወለደ (አሆ) ፤ ተወለደ (አሆ)

የዓለም ቤዛ (አሆ) ፤ ተወለደ

ዓመተ ዓለም ተቀየረልን በመድኃኒዓለም

(ዓመተ ዓለም ተቀየረልን በመድኃኒዓለም) (፬x)

(ተወልዷል) እንበል

(ተወልዷል) እንቺም በይ

(ተወልዷል) አንተም በል

(ተወልዷል) እንበል (፪x)

(ተወልዷል) ኢየሱስ

(ተወልዷል) በግርግም

(ተወልዷል) ተወልዷል

(ተወልዷል) ጌታ

(ተወልዷል) ኢየሱስ

(ተወልዷል) ሁሉን ቻይ

(ተወልዷል) አዶናይ

(ተወልዷል) አባት

(ተወልዷል) መሲህ

(ተወልዷል) ኢየሱስ (፪x)

ሆሆ ተወልደ (፬x)

ሆሆ ተወልደ (፬x)

ሥጋን ለበሰና ወደ ምድር ወረደ

ሆሆ ተወልደ (፪x)

የሚከሰን ጠላት በእርሱ ተወገደ

ሆሆ ተወልደ (፪x)

ሰውና እግዚአብሔርን በፍቅር አዛመደ

ሆሆ ተወልደ (፪x)

የማሪያም ልጅ ኢየሱስ ለዓለም አማለደ

ሆሆ ተወልደ (፪x)

እሰይ እሰይ ተወልደልን የዓለም ሲሳይ

የዓለም ቤዛ የዓለም መድኃኒት ቤተልሔም ላይ

ሥጋን ለብሶ ራሱን አዋርዶ የተገለጠው

የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኛችን ነው

ኢየሱስ (ተወለደ) (፰x)

አምጡ ለእርሱ ሚገባ የክብር እቃ

ከርቤውን ዕጣኑም ሳይቀር ለእርሱ ይዘማ

በበረት ተወልዱ እኛን ጌጠኛ ያደረገን

ልናመልክ ተጠራርተናል ፍቅሩን አስበን

ሆሆ ተወልደ (፬x)

እሰይ እሰይ ተወልደልን የዓለም ሲሳይ

የዓለም ቤዛ የዓለም መድኃኒት ቤተልሔም ላይ

ሥጋን ለብሶ ራሱን አዋርዶ የተገለጠው

የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኛችን ነው

ኢየሱስ (ተወለደ) (፰x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ