Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
መልካም እረኛ
— ነጻነት አሰፋ
A−
A+
✕ ውጣ (Esc)
መልካም እረኛ መተማመኛ
ኢየሱስ ሆንልኝ ለኔ ጉዳኛ
ስጠማ ውሃዬ ስራብም ምግቤ
ጠባቂዬ ነው ሆኖ አጠገቤ
ነፍሱን ስለኔ ሰውቶልኛል
ከክብሩ ወርዶ ተሰቅሎልኛል