Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መልካም ነህ — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

እንዴት ብዬ ላመስግንህ ለእኔ ስላደረከው ሥራ

ከየት ጀምሬ ልዘርዝረው ልተርከው በየተራ

ኧረ እንዴት ብዬ ላመስግንህ ለእኔ ስላደረከው ሥራ

ከየት ጀምሬ ልዘርዝረው ልተርከው በየተራ

ቃላት ባጣ የቱን ጀምሬ እንደምጨርስ

ሁለንተናዬ አንተን ያመስግን ሥራህን ያወድስ